🎯 ተልዕኮ
- በክልሉ የሰላም ባህል በመገንባት፣ የህግ የበላይነትን በማስከበር ክልላዊ መግባባትን በማጎልበት በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን፤
- በጥናትና ምርምር አዳዲስ የአሰራር ስልት በመቀየስ በክልል ደረጃ ወጥና ዘመናዊ የመረጃ ቅብብሎሽ ሥርዓትን መገንባት ነው::
👁️ ራዕይ
"በ2022 ዓ.ም የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣ የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር፣ የህዝቡ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት የተረጋገጠበት ክልል ሆኖ ማየት፤"
💎 ዕሴት
ታማኝነት
አሳታፊነት
አገልጋይነት
ብዝሃነት
ፍትሃዊነት
ሰብአዊነት
ተግባራዊነት
አካታችነት
ሚስጥራዊነት
ህዝባዊነት